በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ 137 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ 137 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

221


አዲስ አበባ፣ግንቦት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 15 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ137 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው።
በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥርም 968 ደርሷል።
የዜናው ዝርዝር ከቆይታ በኋላ ይቀርባል።

Source link